- Version
- Download 54
- File Size 9.36 MB
- File Count 1
- Create Date February 21, 2023
- Last Updated August 18, 2023
የአረጋውያን መንከባከቢያ ማእከላት የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ሪፖርት አንኳር ጉዳዮች
ክትትሉ በዋናነት ያተኮረው በማእከላቱ አደረጃጀት፣ በተጠቃሚዎች ልየታ ሥርዓት፣ በአገልግሎት ዓይነቶች እና በሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ ሲሆን፤ አግባብነት ካላቸው ዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ሀገራዊ ሕጎች እና መርሆች አንጻር በመገምገም ምክረ ሐሳቦችን ይሰጣል፡፡ በዚህ ክፍል የክትትሉ አንኳር ጉዳዮች እና ምክረ ሐሳቦች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡