[featured_image]
Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 183
  • File Size 1.63 MB
  • File Count 1
  • Create Date October 6, 2022
  • Last Updated October 6, 2022

የኢሰመኮ የስትራቴጂ እቅድ (የ2014 - 2018 ዓ.ም.)

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌደራል ሕገ መንግስቱ መሰረት ነጻ ፌደራላዊ መንግስት አካል ሆኖ የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበርና እና ጥበቃ የሚሰራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ነው፡፡ (የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55/14 እና አዋጅ ቁጥር 210/1992 በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው፡፡)