- Version
- Download 30
- File Size 372.02 KB
- File Count 1
- Create Date March 21, 2026
- Last Updated August 12, 2026
ማብራሪያ:- የአካል ጉዳተኞች የተደራሽነት መብት
የአካል ጉዳተኞች የተደራሽነት መብት ሲባል ምን ማለት ነው?ለአካል ጉዳተኞች የተደራሽነት መብት ዕውቅና የሚሰጡ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? የተደራሽነት መብት አላባዎች (elements of accessibility) ምን ምን ናቸው? ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ምንድን ናቸው?
