[featured_image]
Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 68
  • File Size 1.09 MB
  • File Count 1
  • Create Date July 26, 2022
  • Last Updated October 11, 2022

በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ የተደረገ የሰብአዊ መብቶች ክትትል ሪፖርት

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ እና ያደረሰውን ጉዳት ተከትሎ ከየካቲት 14 እስከ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ በድርቁ በከፍተኛ ደረጃ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብለው በተለያዩ አካላት በይፋ እውቅና የተሰጣቸው አካባቢዎች በመዘዋወር የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል በማድረግ ያዘጋጀውን ባለ 40 ገጽ ሪፖርት።