




የፌዴራልም ሆነ የክልል የቤተሰብ ሕግ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መርሆዎች እና ድንጋጌዎች ጋር የሚጣረስ ከሆነ እነዚህን የማኅበረሰብ ክፍሎች ለድርብ ተጋላጭነት ይዳርጋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በኦሮሚያ ክልል ያለው የእስረኞች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንደሚያሳስበው ገለጸ። ኮሚሽኑ ከህዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ጦርነት በተካሄደባቸው የትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ሁኔታ፣ በቦታው ያሉ የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት እንዲሁም በጦርነቱ...
ከተጎበኙት ቦታዎች በጅግጅጋ ካውንስል ፖሊስ መምሪያ ሃቫና የተጠርጣሪዎች ማቆያ እና በ 04 ቀበሌ አቅራቢያ የካውንስሉ ማቆያ የተጠርጣሪዎች አያያዝ እጅግ አሳሳቢ ነው