በፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት፣ በሚዲያ አባላትና በማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ ያነጣጠረ የዘፈቀደ እስርና ወከባ ሊቆም ይገባል
ኢሰመኮ ከመደበኛው የክትትል እና ምርመራ ሥራው ጎን ለጎን ምክረ ሐሳቦችን በመስጠት የተፈጠረው ችግር በውይይት እንዲፈታ ጥረት እያደረገ ይገኛል
EHRC took part in the Thirteenth Session of the United Nations Open-Ended Working Group on Aging (UN-OEWGA), held in New York
መንግሥት የሀገሪቱ ዐቅም በፈቀደ መጠን አስፈላጊ እርምጃዎችን በመመውሰድ የሕፃናት በቂ የኑሮ ደረጃ የማግኘት መብትን ለማረጋገጥ ቀዳሚ ባለግዴታ ነው
ኢሰመኮ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት የሰብአዊ መብቶች ሥራውን ማከናወን የሚቀጥል ይሆናል
በተጠርጣሪዎች ላይ ድብደባና ኢሰብአዊ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ የጸጥታ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየጨመረ ያለው አረጋውያን ፍላጎታቸውን እና ሁኔታቸውን ያገናዘበ የሕግ እና የፖሊሲ ማእቀፍ በመዘርጋት ሰብአዊ መብቶቻቸውን ሙሉ በሙሉ እንዲጠቀሙ ማስቻል አስፈላጊ ነው
የብሔራዊ ምርመራ/ግልጽ ምርመራ በሕዝብ ፊት የሚካሄዱ የአቤቱታ መቀበያ መድረኮቹን ተከትሎ ግኝቶችን እና ምክረ ሐሳቦችን የያዘ ሪፖርት ይፋ የሚደረግ ይሆናል
ሕገ ወጥ ግንባታን የማፍረስ እርምጃ ሕጋዊ ሂደትን መከተልና እርምጃው ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ ቀውስ ከግንዛቤ በማስገባት አማራጭ መፍትሔዎችን ማመቻቸት ያስፈልጋል
በመሰብሰብ መብት ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩ ተግባሮችን የመመርመርና ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ኃላፊነት የመንግሥት ነው