ከዓለም አቀፉ የአካል ጉዳተኞች ሰብአዊ መብቶች ስምምነት ጋር የተጣጣመ ረቂቅ የአካል ጉዳተኞች አዋጅ ጸድቆ እንዲተገበር የሁሉም ባለድርሻ አካላትን ርብርብ ይፈልጋል
Gobbatenna qooxessu kerinna ga'labbora mannimmate qooso agaramanna amma'note uurrinshuwa mimito ayrisa qara hajotti
ከበጀት ጋር ተያይዘው የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ቅንጅታዊ አሠራር እና አማራጭ የቅጣት ውሳኔዎችን በሰፊው ሥራ ላይ ማዋል ጉልህ ሚና አለው
ይልቁንም ሁነቶችን እየጠበቁ በግዳጅ በማፈስ ለሰብአዊ መብት ጥሰት እየተጋለጡ መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
ወጣት አጥፊዎች በማረሚያ ወይም በመቋቋሚያ ተቋሞች ከአዋቂዎች ተለይተው መያዝ አለባቸው
Juvenile offenders admitted to corrective or rehabilitative institutions shall be kept separate from adults
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ባወጣው መግለጫ፣ ብሔርተኛ ታጣቂ ቡድኖች፣ በልዩ ልዩ የክልሉ ወረዳዎች በፈጸሙት ጥቃት፣ በርካታ ንጹሐን ሰዎች እንደተገደሉ አስታወቀ፡፡ በጥቃቱ ምክንያት፡- የአካል ጉዳት፣ የነዋሪዎች መፈናቀል እና የንብረት ውድመት መድረሱንም አመለከተ
ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዙ ግጭቶች ሲከሰቱ መቆየታቸውን እና በዚህ ሳቢያ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየደረሱ መሆኑን ገልጿል
በጋምቤላ ክልል ያለው የጸጥታ ሁኔታ በነዋሪዎች ላይ ያደረሰው ከፍተኛ ጉዳት እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት፤ የመንግሥትን ተጨማሪ ትኩረት የሚሻ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
ኢሰመኮ በጋምቤላ በፀጥታ መደፍረስ ሳቢያ በነዋሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ጉዳትና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የመንግሥትን ትኩረት እንደሚሻ አሳሰበ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ፀጥታን ለማስከበርና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ለመግታት ጊዜያዊ አስተባባሪ የሥራ ቡድን እንዲዋቀርም ጥሪ አቅርቧል