ለግጭቶች አፋጣኝ፣ ሰላማዊ እና ዘላቂ መፍትሔ በመስጠት የአዲስ እና የተራዘመ መፈናቀል መንስኤዎችን መከላከል ያስፈልጋል
በአማራ ክልል፣ ተፋላሚ ወገኖች የሚያደርጉትን ግጭት ያለአንዳች ቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲያቆሙ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፤ ለውይይት እና ለሰላማዊ መፍትሔም ኹኔታዎች እንዲመቻቹ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ዜጐች ሁሉ በመንግሥት ገንዘብ በሚካሄዱ ማኅበራዊ አገልግሎቶች በእኩልነት የመጠቀም መብት አላቸው
Every Ethiopian national has the right to equal access to publicly funded social services
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) has expressed "grave concern" over the "deadly hostilities between the Ethiopian National Defence Force (ENDF) and the Fano armed group in the Amhara Regional State"
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአማራ ክልል ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም በጠየቀበት መግለጫው በክልሉ የመንግሥት ባለስልጣናት መገደላቸውን አስታወቀ
ኢሰመኮ ‹‹ተፋላሚ ሀይላት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ ግጭቶችን እንዲያቆሙ፣ ለሰላማዊ ንግግር ስፍራ እንዲያመቻቹና ግጭቱ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ›› ጥሪ አቅርቧል
ኮሚሽኑ በግጭቱ በሲቪሎች ላይ ጉዳት መድረሱ መረጃ ደርሶኛል ብሏል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ ለተጠራው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰብአዊ መብቶች ትንታኔ እና ምክረ ሐሳቦች አቀረበ
EHRC calls on conflicting parties to agree, without preconditions, to immediately end hostilities, enabling space for dialogue and a peaceful resolution of the conflict