• ኦሮሚያ፦ በፖሊስ ጣቢያዎች ያለውን የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ አስመልክቶ የተካሄደ ውይይት…
  • አዲስ አበባ፦ በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ላይ የተካሄደ ብሔራዊ የፖሊሲ ምክክር መድረክ …
  • አዲስ አበባ፦ ለአካቶ እና ልዩ ትምህርት ቤቶች መምህራንና ርዕሰ መምህራን በአካል ጉዳተኞች የትምህርት መብቶ…
  • አማራ፣ ኦሮሚያ፦ መንግሥት በተስፋፋ ሁኔታ የሚፈጸም የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገ…

The Latest

መንግሥት በስፋት እየተፈጸመ ያለውን የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ – EBS TV Worldwide

በሁለቱ ክልሎች ከተራዘሙ የትጥቅ ግጭቶች ጋር ተያይዞ በአንዳንድ አካባቢዎች በተፈጠረው የሕግ ማስከበርና የመንግሥት መዋቅር መላላት ምክንያት በሰላማዊ ሰዎች ላይ በታጣቂ ኃይሎች፣ ለዘረፋ በተደራጁ ቡድኖችና በአንዳንድ የመንግሥት የጸጥታ አካላት አባሎች የሚፈጸሙ እገታዎች ተባብሰውና ተስፋፍተው መቀጠላቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል ኮሚሽኑ

የሕግ አለመከበር እና የመንግሥት መዋቅር መላላት ሥርዐት አልበኝነትን አንግሷል-ኢሰመኮ – Addis Maleda – አዲስ ማለዳ

በአገሪቱ የሕግና ሥርዐት አለመከበርና የመንግሥት ሀገርን አረጋግቶ የመምራት ሂደት አለመቻል ሥርዐት አልበኝነትን እያነገሰ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል

በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በተራዘሙ ግጭቶች ምክንያት የሚፈጸሙ እገታዎች ተባብሰው ቀጥለዋል -ኢሰመኮ – አል-ዐይን

ኢሰመኮ ባወጣው ሪፖርት እገታዎቹው ለዘረፋ “በተደራጁ ቡድኖች እንዲሁም በአንዳንድ የመንግሥት የጸጥታ አካላት” የሚፈጸሙ ናቸው ብሏል

ትምህርትን ከጥቃት መጠበቅ

የተ.መ.ድ. ጠቅላላ ጉባኤ የሁሉም ሰዎች የትምህርት መብትን እንዲሁም በሰብአዊነት ቀውስ ሁኔታ ውስጥ ደኅንነቱ የተጠበቀና አስቻይ የትምህርት ከባቢን እና በሁሉም ደረጃዎች የትምህርት ጥራትን የማስፈን አስፈላጊነትን  በድጋሚ ያረጋግጣል

Protection of Education from Attack

The UN General Assembly reaffirms the right to education for all and the importance of ensuring safe enabling learning environments in humanitarian emergencies, as well as quality education at all levels

በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እገታዎች እየተባባሱ ያሉት ከትጥቅ ግጭቶች ጋር ተያይዞ በተፈጠረ “የሕግ ማስከበር እና የመንግሥት መዋቅር መላላት” ሳቢያ ነው – ኢሰመኮ – Addis Standard

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እገታዎች በአሳሳቢ ሁኔታ መባባሳቸውን አስታውቆ መንግሥት ውጤታማ እርምጃዎችን እንዲወስድ ጠየቀ

ኢሰመኮ መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልል የሚፈጸሙ እገታዎችን ሊያስቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ – BBC News አማርኛ

ኮሚሽኑ በለቀቀው መግለጫ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ካለው የትጥቅ ችግር ጋር በተያያዘ በአንዳንድ አካባቢዎች የሕግ ማስከበሩ በመላላቱ ሰላማዊ ዜጎች በታጣቂዎች፣ በተደራጁ ቡድኖች እና በአንዳንድ የመንግሥት የፀጥታ አካላት የሚደርስባቸው እገታ ተባብሷል ብሏል

ስለ እገታ ወንጀል የኢሰመኮ ዝርዝር መግለጫ – Deutsche Welle Amharic

ወንጀሉ በአብዛኛው እንደ ገቢ ማስገኛ የተወሰደ መሆኑን የሚጠቅሰው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ድርጊቱ “በተደጋጋሚ፣ በተንሰራፋና በተደራጀ መልኩ እንደሚፈጸም፤ አልፎ አልፎም እንደ በቀል፣ ለፖለቲካ ዓላማ ወይም የታገተ ሌላ ሰውን ለማስለቀቅ በሚል በአጸፋ መልኩ የሚፈጸም መሆኑን” ስለመረዳቱ አመልክቷል

EHRC in August 2024 | ኢሰመኮ በነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም.

This policy brief explores the current social protection landscape in Ethiopia, identifies gaps in service provision, and proposes actionable recommendations to build a more inclusive and resilient system for older persons

ተፈናቃዮችን በቋሚነት የማቋቋም ሥራ ከዕቅድ በዘለለ ወደ ትግበራ አልገባም -ኢሰመኮ – Addis Maleda – አዲስ ማለዳ

በኦሞ ወንዝ የላይኛው ተፋሰስ አካባቢዎች ከነሐሴ ወር የመጀመሪያ ቀናት ጀምሮ በጣለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ምክንያት የዳሰነች ወረዳ ዋና ከተማ በሆነው የኦሞራቴ ከተማ እንዲሁም ቻይና ካምፕ በተባሉ የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች ላይ በውሃ የመጥለቅለቅ ሥጋት ተጋርጦባቸዋል ብሏል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
The 3rd edition of EHRC's Annual Human Rights Film Festival
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
An overview of our monitoring & investigation products (May 2023 – Jan 2024)
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe
Stay on top of news, reports, events, jobs, and more! #KeepWordSafe

EHRC on the News