በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ውይይት
ከዚህ ቀደም በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ሰፊ የምርመራ ሪፖርት ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ በቅርቡ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተካሄዱ ጦርነቶችን የተመለከተ አዲስ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡
ትኩረት በሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል
ፍትሕ እና የተጎዱ ሰዎችና ቦታዎችን መልሶ መጠገን የሁሉንም ወገኖች ቁርጠኝነት ይፈልጋል
Amhara region የተፈጸሙ ጥሰቶች የጦር ወንጀል ስለመሆናቸው አመላካች ሁኔታዎች አሉ
Amhara region - boy በግጭቱ የተጎዱ አካባቢዎች ያለውን ሁኔታ ይመረምራል