የሚወጡ ሕጎች፣ ፖሊሲዎች፣ አተገባበሮች እና አጠቃላይ ውሳኔዎች የሴቶችና የአካል ጉዳተኞችን ሰብአዊ መብቶች ያከበሩ መሆን አለባቸው
በምግብ ሥርዓቱ ውስጥ ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎችን እና ሊጣሱ የሚችሉ መብቶችን መለየት ሰብአዊ መብትን መሠረት ያደረገ የምግብ አቅርቦት እንዲኖር ያስችላል
CSOs, EHRC, and human rights defenders should seize this unique opportunity by actively contributing to the transitional justice process and ably representing the interests of victims and affected communities
የጥላቻ ንግግርን ለመቆጣጠር የሚወሰዱ እርምጃዎች ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የማያጣብቡ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
ቴክኖሎጂ የሰብአዊ መብቶች ግንዛቤን ከማስፋፋት አንጻር የሚያበረክተው አስተዋጽዖ እንዳለ ሆኖ የመብቶች አተገባበር ላይ እያሳደረ ያለው አሉታዊ ተጽዕኖ አሳሳቢነቱን ያጎላዋል
በኢትዮጵያ ሐሳብን በነጻነት የመያዝ እና የመግለጽ መብትን ለመተግበር የሕግ ማዕቀፍ መዘርጋቱ እንደ አወንታዊ እርምጃ የሚጠቀስ ቢሆንም መብቱን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ ብዙ መሥራት ይጠበቅብናል
Businesses must find the proper balance between enabling the realization of human rights and avoiding causing human rights abuses
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የፊልም ዐውደ ትርኢት /ፌስቲቫል/፣ ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ፣ በዚኽ ሳምንት ተጀምሯል