በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ የነበረውን ግጭት ተከትሎ የተኩስ አቁም ስምምነት ከአንድ ወር በፊት ተደርጎ የነበረ ቢሆንም አሁንም በታጠቁ ሐይሎች ግጭት ምክንያት ሰላማዊ ዜጎች ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሆነ ኮሚሽኑ ለአሐዱ በላከው መግለጫ አስታውቋል
ኢሰመኮ እንደገለጸው ይህ ግጭት የተከሰተው ሁለቱ ክልሎች ባለፈው ሚያዝያ ወር የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ነው
በአፋር እና በሶማሊ አዋሳኝ አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት እና መፈናቀል በድጋሚ ማገርሸቱን የሚያመላክቱ ዘገባዎች እጅግ አሳሳቢ ናቸው
በአፋር እና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ተጥሶ የተጀመረው የትጥቅ ውጊያ እንዲሁም የንጹሀን ጉዳትና መፈናቀል እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
Reports of renewed armed clashes, civilian casualties and displacement in Afar and Somali border areas are deeply concerning
Integrating the views and needs of victims is essential for an inclusive, responsive and effective transitional justice process
ኢሰመኮ በምርጫው ሂደት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ያደርጋል
የፌዴራል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የተሟላ እና በቂ ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ቢኖርም፣ ባለፉት ወራት በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ላሉ ተፈናቃዮች ትኩረት በመስጠት በሁለት ዙር ድጋፍ ማድረጉን ተናግሯል ተብሏል
የምግብ ድጋፍ አቅርቦት ወቅቱን የጠበቀ፣ በቂ፣ ተደራሽ እና የሕፃናትን፣ ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችንና አረጋውያንን ልዩ ፍላጎት ያገናዘበ ሊሆን ይገባል