የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ በሀገራችን ባለው የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ የተሻሻሉ ጉዳዮች ቢኖሩም እየተባባሱ የመጡ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች በስፋት ይስተዋላሉ
ወንጀሉን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የተዘጋጀው ረቂቅ የስትራቴጂ ዕቅድ ጸድቆ ወደ ሥራ ሲገባ የጥበቃና ድጋፍ ሥርዓት እንደሚዘረጋ ይጠበቃል
ከዓለም አቀፉ የአካል ጉዳተኞች ሰብአዊ መብቶች ስምምነት ጋር የተጣጣመ ረቂቅ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች አዋጅ እንዲዘጋጅ፣ እንዲጸድቅ እና ወደ ሥራ እንዲገባ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ማድረግ አለባቸው
ወጣት አጥፊዎች በማረሚያ ወይም በመቋቋሚያ ተቋሞች ከአዋቂዎች ተለይተው መያዝ አለባቸው
Juvenile offenders admitted to corrective or rehabilitative institutions shall be kept separate from adults
የሰዎችን ሕይወት አደጋ ላይ የጣሉ መከላከያም ይሁን ፖሊስ ለእያንዳንዱ ጉዳይ ችሎት ባይቆም እንኳን፣ ለተፈጸሙ ጥፋቶች ተጠያቂነት መኖር ይኖርበታል ብለን ነው የምናምነው፡፡ የመንግሥትም ኃላፊነት እዚህ ላይ መሆን አለበት
The decrease in humanitarian assistance has worsened the already dire humanitarian situation for host communities and IDPs
ለተፈናቃዮችና ተፈናቃይ ተቀባይ ማኅበረሰቦች ሲቀርብ የነበረው ሰብአዊ እርዳታ መቀነሱ ሰብአዊ ቀውስ እንዲባባስ አድርጓል
All persons have the right to a clean and healthy environment
ሁሉም ሰዎች ንጹሕና ጤናማ በሆነ አካባቢ የመኖር መብት አላቸው