This video shows EHRC's partnership with key stakeholders for an impactful human rights work
ይህ ቪዲዮ ስለ ኮሚሽኑ ተቋማዊ መዋቅር፣ ዓላማ ፈጻሚ ሥራ ክፍሎች፣ ሥልጣንና ኃላፊነት፣ የፋይናንስና የሃብት አስተዳደር እንዲሁም ስትራቴጂካዊ ተቀዳሚ ተግባራት ያስረዳል
ቤተሰብ የሕብረተሰብ የተፈጥሮ መሠረታዊ  መነሻ ነው። ከሕብረተሰብና ከመንግሥት ጥበቃ የማግኘት መብት አለው
The family is the natural and fundamental group unit of society and is entitled to protection by society and the State
ይህ የኢሰመኮ ገላጭ ጽሑፍ ሴሬብራል ፓልዚ ላይ ግንዛቤን ለመፍጠር ይረዳል
ፈራሚ ሀገራት (ዐይነ ስውራን) የሕይወትና የማኅበራዊ እድገት ክህሎት እንዲያገኙ፣ ብሎም በማኅበረሰባቸው ውስጥ ሙሉና ውጤታማ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ለማስቻል የብሬል ትምህርትን የማመቻቸትና የማበረታታት ግዴታ አለባቸው
State parties shall take appropriate measure to provide in buildings and other facilities open to the public signage in Braille and in easy to read and understand forms
በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀንን ለማሰብ በኢሰመኮ አዘጋጅነት የተጀመረው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል፤ በቀጣይ ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ለሦስተኛ ዙር የሚመለስ ይሆናል
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን የተሟላ መረጃ የያዘ እና በየጊዜው ወቅታዊ የሚደረግ የአመዘጋገብ ሂደት ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል
በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀንን ለማሰብ በኢሰመኮ አዘጋጅነት የተጀመረው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል፤ በቀጣይ ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ለሦስተኛ ዙር የሚመለስ ይሆናል