ኢሰመኮ ዛሬ ታኅሣሥ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ከኅዳር 28 ቀን ጀምሮ በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ፣ በጋምቤላ ወረዳ (አቦል)፣ በጋምቤላ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች የተፈጠሩ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችና ሥጋቶችን እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል
በጋምቤላ ክልል ባለፈው ሁለት ሳምንት በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረ “ግጭት” እና “የጸጥታ መደፍረስ”፤ “የሰዎች ህይወት መጥፋቱን” እና “የአካል ጉዳት መድረሱን” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚያገረሹ ግጭቶችን ለማስቀረት ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ የማኅበረሰብ ውይይቶችን በማከናወን ሰላምና ዕርቅን ማስፈን ያስፈልጋል
መልካም እመርታዎች እንዲጠናከሩ እና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርሃኑ አደሎ እንደገለፁት ሰው በመሆን ብቻ የተሰጠ ሰብአዊ መብት እንዳይጣስ የሁሉም አካላት ቅንጅታዊ ጥረት ያስፈልጋል
በክልሉ የሚገኙ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ጥበቃ እና ድጋፍ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል
የታራሚዎች እና የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል ባለድርሻ አካላት የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን መተግበር ይጠበቅባቸዋል
Event update - Peer to peer learning between regional victims’ associations and collectives (1) Participants held collaborative discussions on establishing a consortium for victims’ associations addressing key issues related to forming and operating the consortium, aiming to enhance collaboration and strengthen their role in the national transitional justice process
በማቆያዎች እና በማረሚያ ቤቶች ውስጥ ያለውን መጨናነቅ እና አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ለማሻሻል አማራጭ ቅጣቶችን ጨምሮ ሌሎች የፖሊሲ አማራጮችን መተግበር ይጠይቃል
Effective implementation of transitional justice initiatives hinges on the unwavering commitment and collaboration of all stakeholders