በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ጉዳይ ላይ የተጀመረው የሽምግልና እና የእርቅ ሂደት፤ “የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ።
የእርቅ ሂደቱ የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም
በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ውስጥ በከረዩ ሚችሌ ገዳ አባላት ላይ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ምክትል ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፥ ህዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም ቦሰት ወረዳ 14 ንፁሃን ዜጎች ተገድለዋል፤ ከአንድ ቀን በፊት ህዳር 21 ቀን 2014 ዓ.ም ደግሞ በፈንታሌ ወረዳ ለዘመቻ በተሰማሩ 11 የኦሮሚያ ፓሊሶች ላይ ግድያ ተፈፅሟል።
በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን በሰጡት መግለጫ፥ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ እስካሁን ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው በምርምራ ሂደት ላይ ይገኛል ብለዋል።
በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ውስጥ ባለፈው ኅዳር በከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት ላይ በተፈፀመው ጥቃትና ግድያ ውስጥ "የፀጥታ ኃይሎች እጅ አለበት" የሚያስብል በቂ መሠረት አለ ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል።
ለሟቾች ቤተሰቦች እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ለደረሰባቸው ጉዳት ተገቢ የሆነ ካሳ ሊሰጣቸው ይገባል
አበረታች ለውጦች ያሉ ቢሆንም፣ ክፍተቶችን ለማሻሻል የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በኅዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዳማ ኦሊያድ ሲኒማ፣ በኅዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ደግሞ በሀዋሳ ከተማ ሌዊ ሲኒማ በመጨረሻም በታኅሣሥ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በጋርደን ግሩቭ ዎክ መናፈሻ ይካሄዳል