Ethiopia’s Ratification Status of International, and Regional Human Rights Treaties



በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ ቁጥር 2200 A (xxxi) እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 16 ቀን 1966 ፀድቆ አባል ሀገራት እንዲያፀድቁት እና እንዲቀበሉት የቀረበ ሥራ ላይ የዋለበት ዕለት፡- በአንቀጽ 27 መሰረት እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 3 ቀን 1976
በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ ቁጥር 217 A (III) የፀደቀ
በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ ቁጥር 2200 A (xxxi) እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 16 ቀን 1966 ፀድቆ አባል ሀገራት እንዲያፀድቁት እና እንዲቀበሉት የቀረበ ሥራ ላይ የዋለበት ዕለት፡ በአንቀጽ 49 መሰረት እ.ኤ.አ. ማርች 23 ቀን 1976
የብሮድካስት አገልግሎት ከሌሎች የመገናኛ ብዙኃን አውታሮች በተለየ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለአንድ ሀገር የተመደበውን ውስን ሞገድ የሚጠቀም በመሆኑ፤ ከሌሎች ምክንያቶች በተጨማሪ ይህን ውስን ሃብት ብሎም ዘርፉን የሚያስተዳድር የሕግና የፖሊሲ ማዕቀፍ ያስፈልጋል፡፡ ነፃነቱ የተጠበቀ ተቋም ማደራጀት፣ ግልጽና ገለልተኛ የፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ሥርዓት መዘርጋት፣ ባለቤትነትንና ብዝኃነትን መወሰን፣ የይዘት ክትትል ሥርዓትን መደንገግ፣ የፕሮግራም ደረጃ ማስቀመጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ከተማ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በክልሉ የጸጥታ ኃይሎች፣ በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ ኦነግ ሸኔ) እና በጋምቤላ ነጻነት ግንባር (ጋነግ) መካከል የተደረገው ውጊያን ተከትሎ ከሰኔ 7 እስከ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. በክልሉ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እንዲሁም ታጣቂ ኃይሎች በተወሰዱ እርምጃዎች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን፣ የአካል ጉዳቶችን፣ የንብረት ጉዳት...