ሀገራት የሕፃኑን ሕልውና እና እድገት በተቻላቸው መጠን ማረጋገጥ አለባቸው
States must ensure, to the maximum extent possible, the survival and development of the child
ጠለፋ እና ሌሎች ጥቃቶች በሃዋሳ ከተማ ዙሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ መምጣታቸው፣ በፍርድ ቤት የሚሰጡ ውሳኔዎች እስከ መጨረሻ አለመፈጸማቸው እና የወንጀል ምርመራ ከተጀመረ እንዲሁም ክስ ከተመሰረተ በኋላ ሂደቱ ተቋርጦ ጉዳዩ በሽምግልና እንዲያልቅ መደረጉ ከተነሱ ክፍተቶች መካከል ነበሩ
ኢሰመኮ እንዳለው በግጭቱ አካባቢዎች ያሉ ሰዎች በጦርነቱ ምክንያት በቅርቡ ካጧቸው ቤተሰቦቻቸው ሐዘን፣ ሰቆቃ እና የንብረት ውድመት ጉዳት ሳይወጡ፤ እንዲሁም መሠረታዊ አገልግሎቶች ሳያገኙ እና ፍትህና መጽናናትን እየጠበቁ ባሉበት ጊዜ ለወራት ከቆየ የተኩስ አቁም በኋላ ግጭት መቀስቀሱ በእጅጉ አሳስቦኛል ብሏል
ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በምናስብበበት በዚህ ወር ውስጥ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር በሴቶችና ሕፃናት ላይ ሰብአዊ መብቶች ጥሰት እያደረሰ በመሆኑ ምላሽ ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችን ውጤታማ ለማድረግ በጋራ መስራት አስፈላጊነትን ማስታወስ ተገቢ ነው
ረቂቅ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕጉ የእስረኛ እናቶችን እና ብቸኛ አሳዳጊዎች ልጆች ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ በተመለከተ ሊያካትታቸው የሚገባቸው ነጥቦች ላይ ከኢሰመኮ የተዘጋጀ አጭር ማብራሪያ