መሻሻሎች ቢታዩም ከጦርነቱ በኋላም በትግራይ ክልል ያለው ሰብአዊ ሁኔታ የከፋ ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች መደበኛ ፖሊስንና የማረሚያ ቤት ተቋማትን ሲቀላቀሉ ያለ በቂ ሥልጠና በመሆኑ፣ በእስር ላይ ባሉ ዜጎች ላይ አደጋ መደቀኑን፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ሰላምና ደኅንነትን የማስከበር፣ ወንጀል የመከላከልና የመመርመር ሥራ በሕግ አግባብ ብቻ ሊሆን ይገባል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
ዘላቂ መፍትሔ እስኪረጋገጥ ድረስ ተፈናቃዮች በቂ፣ ወቅቱን የጠበቀ እና ተደራሽ የሆነ የሰብአዊ ድጋፍ ሊቀርብላቸው እንዲሁም በቂ መጠለያ ሊመቻችላቸው ይገባል
በትግራይ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ትምህርት ቤቶች እና የጤና ተቋማት ወደ ሥራ እየገቡ ቢኾንም፣ አሁንም ከፍተኛ ድጋፍ እና ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው ኮሚሽኑ አመልክቷል
ኮሚሽኑ በክልሉ፣ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ክትትል ማካሔዱን ገልጾ ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርት፣ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ሥራው “በጣም ውሱንና ያልቀጠለ ነው፤” ብሎታል
ማንኛውም ሰው የግል ሕይወቱ፣ ግላዊነቱ፣ የመከበር መብት አለው። ይህ መብት መኖሪያ ቤቱ፣ ሰውነቱና ንብረቱ ከመመርመር እንዲሁም በግል ይዞታው ያለ ንብረት ከመያዝ የመጠበቅ መብትን ያካትታል
Everyone has the right to privacy. This right shall include the right not to be subjected to searches of his home, person or property, or the seizure of any property under his personal possession
Full recovery and operationalization of basic services sectors such as education and health; full functionality of the law enforcement sector still a significant challenge
በአማራ ክልል በፌዴራል መንግሥትና በክልሉ በሚገኙ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት፣ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከሕግ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎች (Extra-judicial killings) እንዳሳሰበው፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ