የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት በሕፃናት መሠረታዊ መብቶች የተቃኙ የእንክብካቤ፣ አገልግሎቶችና የጥበቃ ሥርዓቶች ሊኖራቸው ይገባል
‘በተቋም ውስጥ የሚገኙ ደሃና ተጋላጭ ለሆኑ አረጋውያን የድጋፍና እንክብካቤ አገልግሎት አሰጣጥ አነስተኛ ስታንዳርድ’ መሠረት መንግሥት ለአረጋውያን እንክብካቤ ማእከላት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል
የተሻለ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን ለማረጋገጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እና በቁርጠኝነት መሥራት ይጠበቅባቸዋል
በፖሊስ ጣቢያዎች ያለውን የተጠርጣሪዎች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ለማሻሻል የክልሉን ፖሊስ ኮሚሽን ትኩረት እና አፋጣኝ ምላሽ ይፈልጋል