ማንኛውም ሕፃን ጉልበቱን ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ፤ በትምህርቱ፣ በጤናውና በደኅንነቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሥራዎችን እንዲሠራ ያለመገደድ ወይም ከመሥራት የመጠበቅ መብት አለው
የመገናኛ ብዙኃን የቁጥጥር ሥራዎች አተገባበር ለሴቶች መብቶች መከበር ተገቢውን ትኩረት ሊሰጥ ይገባል
የአዋጁን ውጤታማ አተገባበር ለማረጋገጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት መሥራት አለባቸው
አዲሱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር አቶ ብርሃኑ አዴሎ ሥራቸውን በጫና ምክንያት መፈፀም ካልቻሉ እንደሚለቁ ለቢቢሲ ተናግረዋል
የውድድሩ ምናባዊ ጉዳይ “ለልማት ሲባል በግዳጅ ከመፈናቀል ጋር የተያያዙ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች” ላይ ያተኩራል
Ensuring an inclusive, victim-centered and human rights-compliant transitional justice process requires collaboration from all stakeholders
የተሐድሶ ማእከሉ ሊሰጥ የሚገባውን አገልግሎት በማስጀመር በክልሉ የሚገኙ የአካል ጉዳተኞችን ተግዳሮት መቀነስ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላትን ርብርብ ይጠይቃል
በሁሉ-አቀፍ ወቅታዊ የግምገማ መድረክ የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን ተቀብሎ መተግበር በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብቶች ዐውድ ላይ አወንታዊ አስተዋጽዖ ያበረክታል
States Parties shall prohibit through legislative measures backed by sanctions, all forms of female genital mutilation (FGM)
አባል ሀገራት ቅጣትን የሚያስከትሉ ሕጎችን በማውጣት ማንኛውንም ዐይነት የሴት ልጅ ግርዛትን መከልከል አለባቸው