የሰብአዊ መብቶች ዓለም አቀፋዊ መግለጫውን 75ኛ ዓመት ዘንድሮ የዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን ታኅሣሥ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. እናከብራለን
As Chair of the network, EHRC will facilitate cooperation, collaboration and communication among NHRIs of IGAD Member States
በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች የትምህርት እድል፣ የጤና እንክብካቤ፣ የሥራ ዕድል፣ ማኅበራዊ ጥበቃ አለማግኘትን እንዲሁም በማኅበረሰቡ ዘንድ ከተንሰራፋው የተዘባ አመለካከት በሚመነጩ እንቅፋቶች ምክንያት የሚደርስ መድልዎን ጨምሮ በርካታ ተግዳሮቶች ይገጥሟቸዋል
ለተፈናቃዮች መቅረብ የጀመረው የምግብ ድጋፍ ተፈናቃዮች የሚገኙበትን አሳሳቢ ሁኔታ በሚመጥን ደረጃ ሊጠናከር ይገባል
ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብት ለሌሎች ሰብአዊ መብቶች መረጋገጥ ከሚያበረክተው አስተዋጽዖ አኳያ ለተግባራዊነቱ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል
ከSBS Amharic ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
State parties shall prohibit all discrimination on the basis of disability and guarantee persons with disabilities equal and effective legal protection against discrimination on all grounds
አባል ሀገራት አካል ጉዳተኞች ራሳቸውን ችለው እንዲኖሩና በሁሉም የሕይወት ዘርፎች ሙሉ በሙሉ እንዲሳተፉ ለማስቻል ከሌሎች ጋር በእኩልነት የከበባያዊ፣ የመጓጓዣ፣ የመረጃና የተግባቦት ቴክኖሎጂዎችን እና ሥርዓቶችን ጨምሮ ተደራሽ እንዲሆኑላቸው ተገቢ እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል
የአካል ጉዳተኞች አካቶ ስልቱ ኢሰመኮ የሚያከናውናቸውን ሥራዎች ለአካል ጉዳተኞች የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ እና አካታች ለመሆን ይረዳል
የታራሚዎችን፣ የተጠርጣሪዎችን እና የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎችን መብቶች ለመጠበቅ የባለድርሻ አካላት ትብብር ያስፈልጋል