በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በታጣቂዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች እና በተከሰቱ ግጭቶች በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች በሲቪል ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ፣ አካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመትና መፈናቀል ተጠያቂነት ማረጋጋጥን ጨምሮ እየደረሰ ካለው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ጋር የሚመጣጠን የፌዴራል መንግሥቱና የየክልሎቹን መንግሥታትን አፋጣኝ፣ ተጨባጭና ዘላቂ መፍትሔ የሚሻ ነው
The peoples of the United Nations have in the Charter reaffirmed their faith in fundamental human rights, in the dignity and worth of the human person and the equal rights of men and women
የሰብአዊ መብቶች ዓለም አቀፋዊ መግለጫውን 75ኛ ዓመት ዘንድሮ የዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን ታኅሣሥ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. እናከብራለን
As Chair of the network, EHRC will facilitate cooperation, collaboration and communication among NHRIs of IGAD Member States
በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች የትምህርት እድል፣ የጤና እንክብካቤ፣ የሥራ ዕድል፣ ማኅበራዊ ጥበቃ አለማግኘትን እንዲሁም በማኅበረሰቡ ዘንድ ከተንሰራፋው የተዘባ አመለካከት በሚመነጩ እንቅፋቶች ምክንያት የሚደርስ መድልዎን ጨምሮ በርካታ ተግዳሮቶች ይገጥሟቸዋል
ለተፈናቃዮች መቅረብ የጀመረው የምግብ ድጋፍ ተፈናቃዮች የሚገኙበትን አሳሳቢ ሁኔታ በሚመጥን ደረጃ ሊጠናከር ይገባል
ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብት ለሌሎች ሰብአዊ መብቶች መረጋገጥ ከሚያበረክተው አስተዋጽዖ አኳያ ለተግባራዊነቱ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል
ከSBS Amharic ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
State parties shall prohibit all discrimination on the basis of disability and guarantee persons with disabilities equal and effective legal protection against discrimination on all grounds