ኢሰመኮ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት የሰብአዊ መብቶች ሥራውን ማከናወን የሚቀጥል ይሆናል
በተጠርጣሪዎች ላይ ድብደባና ኢሰብአዊ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ የጸጥታ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
No one shall be held in slavery or servitude. Trafficking in human beings for whatever purpose is prohibited
ማንኛውም ሰው በባርነት ወይም በግዴታ አገልጋይነት ሊያዝ አይችልም። ለማንኛውም ዓላማ በሰዉ የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው
ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየጨመረ ያለው አረጋውያን ፍላጎታቸውን እና ሁኔታቸውን ያገናዘበ የሕግ እና የፖሊሲ ማእቀፍ በመዘርጋት ሰብአዊ መብቶቻቸውን ሙሉ በሙሉ እንዲጠቀሙ ማስቻል አስፈላጊ ነው
የብሔራዊ ምርመራ/ግልጽ ምርመራ በሕዝብ ፊት የሚካሄዱ የአቤቱታ መቀበያ መድረኮቹን ተከትሎ ግኝቶችን እና ምክረ ሐሳቦችን የያዘ ሪፖርት ይፋ የሚደረግ ይሆናል
በኦሮሚያ ክልል፣ ዐዲስ በመመሥረት ላይ በሚገኘው በሸገር ከተማ በተፈጸመው ቤቶችን የማፍረስ እና በግዳጅ የማንሣት ርምጃ የተጎዱ ሰዎች፣ በሕጋዊ መንገድ የመኖሪያ ቤት ሊያገኙ እንደሚገባ ኢሰመኮ አሳሰበ
በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በተዋቀረው ሸገር ከተማ ውስጥ "እየተካሄደ ያለው ቤቶችን የማፍረስ እና በግዳጅ የማስነሳት እርምጃ" የመኖሪያ ቤት አልባነትን ከማባባሱ ባለፈ በርካታ ቤተሰቦችን ለከፍተኛ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ቀውስ መዳረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
ሕገ ወጥ ግንባታን የማፍረስ እርምጃ ሕጋዊ ሂደትን መከተልና እርምጃው ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ ቀውስ ከግንዛቤ በማስገባት አማራጭ መፍትሔዎችን ማመቻቸት ያስፈልጋል
ሕገ ወጥ ግንባታን የማፍረስ እርምጃ ሕጋዊ ሂደትን መከተልና እርምጃው ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ ቀውስ ከግንዛቤ በማስገባት አማራጭ መፍትሔዎችን ማመቻቸት ያስፈልጋል