ይህ ቪዲዮ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ዙርያ ያተኮረውን እና ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አዲስ አበባ የተካሄደውን የሁለተኛ ዙር የፍጻሜ ዝግጅት ያሳያል
ተማሪዎችን ስለ ፍትሕ ሥርዓት ከማስተማሩም ባሻገር ለራሱና ለሌሎች ሰዎች መብቶች መከበር የሚቆም ትውልድን ለማፍራት ጉልህ ሚና አለው
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሚዘጋጀው ይህ ውድድር ታዳጊ ተማሪዎች በሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ለማሳደግ አስተዋጽዖ ያደርጋል
ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የውይይት መድረክ ሲገባደድ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሚናና የስራ ኃላፊነት ተሻሽሎ በወጣው መመሪያ መሰረት በመለየት ሁለተኛውን ውድድር ለማከናውን የወጣውን መርኃ ግብር ለመተግበር የጋራ መግባባት ላይ የሚደርሱበት እንደሚሆን ይጠበቃል