ወቅታዊ እና ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳዎችን ተገንዝቦ አስተዋጽዖ የማድረግ ዐቅም ያለው ትውልድ በማፍራት ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ይቻላል
ውድድሩን በበላይነት ካጠናቀቁት 15 ትምህርት ቤቶች መካከል በጽሑፍ ክርክር የላቀ ነጥብ ያስመዘግቡ 8 ቡድኖች ከሚያዚያ 11 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አባባ ከተማ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ
የዚህ ዓመት ውድድር “የመማር መብት በትጥቅ ግጭት ዐውድ ውስጥ” (The Right to Education in Situation of Armed Conflict) በሚል ምናባዊ ጉዳይ ላይ ያተኩራል