ስልጠናው ወጣቶች በሰላም በጋራ መኖርን እንዲሁም በግለሰብ ደረጃ ካሉ ልዩነቶችን መሰረት አድርገው የሚከሰቱ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን  በመከላከል ሥራ ላይ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ የማስቻል አላማ ያለው ነው፡፡