ኮሚሽኑ በአስቸኳይ ሁኔታ ወቅት ከአዋጁ አተገባበር ጋር ተያይዞ በቁጥጥር የዋሉ እና አሁንም ያልተለቀቁ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲለቀቁ በድጋሚ ያሳስባል
ጥር 14 ፣ 2014 ዓ.ም.፣ ጅግጅጋ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተጣለበትን ኃላፊነት ለመወጣት ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር የሕግ ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አድንቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመንግስት የቀረበለትን ውሳኔ ሃሳብ በአፋጣኝ እንደሚያጸድቀው ኮሚሽኑ ተስፋውን እየገለጸ፤ የመንግስት ስራ አስፈጻሚ አካላት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ አሁንም በቁጥጥር ስር ያሉ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲለቀቁ ጥሪውን ያቀርባል