ማንኛውም ሰው የትምህርት መብት አለው
በድኅረ-ግጭት፣ በተፈጥሮ አደጋ ዐውድ እንዲሁም በሌላ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥም ቢሆን የሕፃናት ትምህርት የማግኘት መብት እንዳይገደብ የመንግሥት እና የሌሎች ባለድርሻ አካላትን የተቀናጀ ሥራና ትኩረት ይሻል
የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን የትምህርት መብት ለማረጋገጥ የትምህርት ግብአት አቅርቦት፣ ከባቢያዊ እና የመረጃ ተደራሽነት እንዲሁም የአመለካከት ክፍተቶች ላይ መሥራት ያስፈልጋል
አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ለማካተት እና ትምህርትን ተደራሽ ለማድረግ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ያስፈልጋል
Everyone has the right to education. Education shall be free, at least in the elementary and fundamental stages. Elementary education shall be compulsory