Ethiopian Government Rights Body Calls for Release of Prisoners Held Under State of Emergency – VOA News
The state-run Human Rights Commission has welcomed the Ethiopian Parliament’s decision to end the six-month state of emergency. However, the state rights body urged further efforts to address the issue of those imprisoned for the past three months, and still imprisoned, under the law
Ethiopia rights body says video shows extrajudicial killings – Reuters
Ethiopia’s state-appointed human rights commission said in a statement late on Saturday that a video circulating on social media showed government security forces carrying out at least 30 extrajudicial killings in December 2021
በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች በተከሰተው ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚሰጠው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰበ – Balageru TV
ይህንኑ አስመልክተው የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፣ መንግሥት በተለይም የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ሕጉ በሚያዘው መሰረት የድርቁን አደጋ በይፋ በማሳወቅ በአደጋ ክስተት ስጋት ሥራ አመራር ሥራ እገዛ ከሚያደርጉ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ሀገሮች ጋር ሀገሪቱ ያጸደቀቻቸው ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ስምምነቶችን መሰረት ያደረገ ዓለም አቀፍ ትብብር እንዲኖር የማድረግ ግዴታ እንዳለበት አስታውሰዋል
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጦርነት እንዲቆምና ንግግር እንዲጀመር አሳሰበ – ሸገር 102.1 (Sheger FM 102.1)
ለዚህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በሀገር ቤትም ያሉ የሲቪል ማህበራትና የሃይማኖት አባቶችና ሌሎችም የሰላም ንግግር እንዲጀመር ጥረታቸውን ያበረቱ ዘንድ ጠይቋል
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ግድያ የኢሰመኮ መግለጫ – DW Amharic
በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ አንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
በኢንደስትሪ ፓርኮች የሚሠሩ ሴት ሠራተኞች ላይ የመብት ጥሰት እንደሚፈፀም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ – Ethio FM 107.8
በግጭቱ ምክንያት ተፈናቅለዉ በሚገኙ ሕጻናትና ሴቶች ላይ ጾታዊ ጥቃት እንደደረሰም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽኑ ባወጣዉ ሪፖርት አመላክቷል
መፍትሄ ያጡት የኮንሶና አካባቢው ተፈናቃዮች – DW Amharic
ኢሰመኮ ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በኮንሶ ዞን፣ በአሌ፣ በደራሼና አማሮ ልዩ ወረዳዎች የሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል
‹‹የሰላም ስምምነት ተደረገ ማለት በጦርነቱ ወቅት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ይታለፋሉ ማለት አይደለም›› ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር – Ethiopian Reporter
ወቅታዊና ሰሞነኛ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ጋር በተገናኘ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ከሪፖርተር ጋር ሰፊ ቆይታ
የሽግግር ፍትህ:- ልዩነት እና አድልዎን የሚያጎሉ የሕገ መንግሥቱ አንቀፆች ሊሻሻሉ ይገባል – EBS TV
ይህ የሽግግር ፍትህ ምክረ ሃሳብ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና በተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽህፈት ቤት ከ700 በላይ ግለሰቦች ጋር በሽግግር ፍትህ ዙሪያ የተደረጉ ምክክሮችን ያካትታል
በአዲስ አበባ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ተማሪዎች ለእስር መዳረጋቸውን ኢሰመኮ ኮነነ – BBC Amharic
እነዚሀ ህጻናት ለተለያየ ጊዜ በእስር መቆየታቸው “ተገቢ ያልሆነ እና ለተፈጠረው ውዝግብ እና ግጭት ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ” መሆኑን ኢሰመኮ ረቡዕ ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም. ባወጣው የምርመራ ሪፖርት አስታውቋል
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን መብት ለማስጠበቅ የሕግ ማእቀፍ እንዲዘጋጅ ተጠየቀ – EBS TV
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን የተሟላ መረጃ የያዘ እና በየጊዜው ወቅታዊ የሚደረግ የአመዘጋገብ ሂደት ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል
EHRC marks eventful Human Rights celebration across December – Capital Ethiopia
The Human Rights Film Festival is said to return for the third round at the same time next year