የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ አስተያየት አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡
ከካቻምና ጀምሮ በግድ የተሰወሩ 44 ሰዎች ቢለቀቁም ዛሬም ደብዛቸው የጠፋ ሰዎች አሉ ተባለ
4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሴቶች ሕይወት እና በቂ ምግብና ውሃ በማግኘት መብቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ሁሉም ሰው በውድድሩ እንዲሳተፍ እና ሂደቱን እንዲከታተል ተጋብዟል
ኢሰመኮና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያሉት «የዘፈቀደና የጅምላ» ያሏቸው እስሮች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል
In her opening remarks, Rakeb Messele Aberra, Acting Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ, emphasized the profound importance of the draft reparations model law and the investigation manual for atrocity crimes
ወጣቶችን ጨምሮ በትጥቅ ግጭት የተጎዱ እና የተፈናቀሉ ሲቪል ሰዎችን ለመጠበቅ የሚቻላቸውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳሉ
ኮሚሽኑ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ባለፉት ሦስት ወራት ተፈጸሙ ያላቸውን ከሕግ ውጭ የሆኑ ግድያዎች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ዘርዝሮ አውጥቷል
በልምድ ልውውጥ መድረኩ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ እምባ ጠባቂ ተቋም እና ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የተወጣጡ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል
በኢትዮጵያ በግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ
ይህ የሩብ ዓመት ሪፖርት በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት አቆጣጠር መሠረት ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም. መጀመሪያ ያለውን ጊዜ የሚመለከት ቢሆንም የተወሰኑት ሁኔታዎች ቀደም ባሉት ወራት የተከሰቱና የቀጣይነት ባሕርይ ያላቸው ናቸው። በኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፣ ሥጋቶች እና አሳሳቢ ሁኔታዎች መኖራቸው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ይህ የሩብ ዓመት የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በተለይ በግጭት...