Freedom of the press and other mass media and freedom of artistic creativity is guaranteed
የፕሬስ ነጻነት በተለይም የቅድመ ምርመራ በማናቸውም መልኩ የተከለከለ መሆኑን እና የሕዝብን ጥቅም የሚመለከት መረጃ የማግኘት መብቶችን ያጠቃልላል
ኢሰመኮ አቤቱታ አቅራቢዎች እና የመንግስት አካላት ፊት ለፊት ቀርበው የተከራከሩበት ግልጽ ምርመራ በአዳማ አካሂዷል
የግልጽ የምርመራ መድረኩ ተጎጂዎች፣ ባለግዴታዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ለሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እልባት ለማስገኘት እና አስቀድሞ ለመከላከል የመፍትሔ ሐሳቦችን ያመላከተ ነው
ደኅንነቱ እና ጤንነቱ የተጠበቀ የሥራ ሁኔታ መብት ሲባል ምን ማለት ነው? ደኅንነቱ እና ጤንነቱ የተጠበቀ የሥራ ሁኔታ መብት ጋር የተገናኙ ግዴታዎች ምንድን ናቸው?
EHRC calls on the federal and regional state authorities to guarantee the fundamental rights of all persons held in detention
ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ መሠረት "ከቤቶቹ ባለቤቶች ጋር በክፍለ ከተማ፣ በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ ውይይት ተደርጎ በቂ ግንዛቤ" እንዲፈጠር መደረጉን ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል
በአገር አቀፍ ደረጃ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች የካሳ ፈንድ እንዲቋቋምና ተቋማዊ ቅርፅ የሚይዝበት አሠራር እንዲጀመር፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
Pre-trial detention orders shall be carried out in strict accordance with the law and shall not be motivated by discrimination of any kind
በወንጀል ክስ የተያዘ ወይም የታሰረ ሰው ተገቢ በሆነ ጊዜ ውስጥ ዳኝነት የማግኘት ወይም የመለቀቅ መብት አለው