የሰብአዊ መብቶች ሥራ የኢሰመኮ ሠራተኞችን እና የሁሉም ባለድርሻ አካላትን ትብብርና ቅንጅታዊ ሥራን ይጠይቃል
While wishing the new Chief Commissioner a successful term, Deputy Chief Commissioner reiterated the importance of human rights work
የመልካም ሥራ ዘመን መልእክታቸውን ባስተላለፉበት ወቅት ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ የሰብአዊ መብቶችን ሥራ አስፈላጊነት አስታውሰዋል
ቤተሰብ የኅብረተሰብ ተፈጥሯዊ እና መሠረታዊ መነሻ ነው። ከኅብረተሰብና ከመንግሥት ጥበቃ የማግኘት መብት አለው
The family is the natural and fundamental unit of society and is entitled to protection by society and the State
የውይይቱ ተሳታፊዎች ወደየመጡበት ክልል፣ ዞን እና ወረዳ ሲመለሱ ከውይይቱ ያገኙዋቸውን ግኝቶች እና ምክረ ሐሳቦች ተፈጻሚ ለማድረግ በትብብር ሊሠሩ ይገባል
ለማንኛውም ዓላማ በሰው የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው
Trafficking in human beings for whatever purpose is prohibited
በኢሰመኮ ማቋቋሚያ አዋጅ (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) መሠረት የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎች ጥቆማ እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚቆይ ነው
መንግሥት የጤና፣ የትምህርትና ሌሎች የማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለሕዝብ ለማቅረብ በየጊዜው እየጨመረ የሚሄድ ሀብት ይመድባል