ሁሉም ሰው ከዘፈቀደ መፈናቀል የመጠበቅ መብት አለው
ተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኙ እንዲሁም በመጠለያ ጣቢያዎች በቂ ምግብ፣ ውሃ፣ መጠለያ እና የጤና አገልግሎቶች እንዲቀርቡላቸው ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት መወጣት ይጠበቅባቸዋል
በተለያዩ አካባቢዎች ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች መልሰው ስላልተቋቋሙ በተራዘመ የመፈናቀል አውድ ውስጥ ዓመታትን ለማሳለፍ ተገደዋል
EHRC Delegation conducted an experience-sharing and field visit in Djibouti to explore areas of collaboration with the National Human Rights Commission of Djibouti
ከኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ጋር የተደረገ ቆይታ
በአዲስ አበባ ከተማ ሲከናወን የነበረው የስደተኞች ምዝገባ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት በመቋረጡ ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ የተጠለሉ በርካታ ኤርትራውያን የመዘዋወር መብታቸው መገደቡን፣ የተወሰኑት ደግሞ ለእስራት መዳረጋቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በኢትዮጵያ የስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለማረም ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከ2014 ዓ.ም. እስከ 2015 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ድረስ ያለውን ጊዜ የሚሸፍን የመጀመሪያውን የስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የተመለከተ ባለ 47 ገጽ የዘርፍ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ የመጀመሪያው የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ላይ በተጨማሪነት የስደተኞች እና...

ተፈናቃዮች ከማህበረሰቡ ጋር በጋራ መስራት የሚችሉበት መንገድ እና በቂ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ይጠበቃ ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳስቧል