በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ውይይት
ከዚህ ቀደም በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ሰፊ የምርመራ ሪፖርት ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ በቅርቡ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተካሄዱ ጦርነቶችን የተመለከተ አዲስ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡
የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከዳኝነት ውጪ የሆነ ግድያ (Extra-Judicial Killing) በንፁኃን ላይ መፈጸማቸውን በሪፖርቶቹ ማረጋገጡን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ በእነዚህ ድርጊቶች የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ወንጀል ፈጻሚ ሆነው መገኘታቸው በእጅጉ እንደሚያሳስበው ገለጸ፡፡
ፍትሕ እና የተጎዱ ሰዎችና ቦታዎችን መልሶ መጠገን የሁሉንም ወገኖች ቁርጠኝነት ይፈልጋል
ብሔራዊ ምርመራን ለማካሄድ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችል መግባባትን ፈጥሯል
ውይይቱ ነፃነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ጉዳይ የሚደረገውን የመጀመሪያውን ብሔራዊ ምርመራ ያስተዋወቀ ነው
በሕዝብ እና በየደርጃው ያሉ የመንግስት አካላት በአንድ መድረክ ቀርበው በተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ፈጣን ውጤት ለማምጣት ያስችላል
ነፃነታቸውን የተነፈጉ ሰዎች መብቶችን በተመለከተ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ብሔራዊ ምርመራ ለማካሄድ ከፌዴራልና ከክልሎች የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር አካላት ጋር በኢሰመኮ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ
በሕዝብ እና በየደርጃው ያሉ የመንግስት አካላት በአንድ መድረክ ቀርበው በተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ፈጣን ውጤት ለማምጣት ያስችላል
በአዋጁ ምክንያት የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱ ከጠየቁት መካከል የአሜሪካ መንግሥት እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ይገኙበታል።