This Executive Summary consolidates the key findings and issues of concern identified in the 4th Annual Ethiopia Human Rights Situation Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), covering the fiscal year from June 2024 to June 2025 Click here for the Amharic version (በአማርኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Click here for the full report (Amharic)
የታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ እንዲሻሻል ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል
ይህ ዓመታዊ የክትትል ሪፖርት በ2016 በጀት ዓመት በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝና ጥበቃ በተመለከተ አበረታች እመርታዎች፣ መንግሥት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮች፣ ማጠቃለያ እና ዝርዝር ምክረ ሐሳቦችን ይዟል። በክትትሉ የተሸፈኑት በአፋር፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ፣ በሐረሬ፣ በኦሮሚያ፣በሲዳማ፣በሶማሊ፣ በደቡብ ኢትዮጰያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በትግራይ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባና በድሬደዋ ከተማ...
ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአራተኛ በጀት ዓመት በዚህ መልኩ ተጠናቅሮ ይፋ የተደረገው ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስ ነው። የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች Executive...
ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍሎች በእኩልነት የሚያሳትፍ እና አካታች የሀገራዊ ምክክር፤ በሰብአዊ መብቶች መርሖች ላይ የተመሠረተ እና ተጎጂዎችን ማእከል ያደረገ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራን ማረጋገጥ ይገባል
ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአራተኛ በጀት ዓመት ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ያካተታቸው አንኳር ጉዳዮች በእንግሊዝኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Click here for the English version) ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል
በክትትሉ የተለዩ አሳሳቢና መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮችን ለማረም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እና በኃላፊነት ሊሠሩ ይገባል
በክልሉ በፖሊስ ጣቢያዎችና ማረሚያ ቤቶች ያለውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ወሳኝ ነው
የታራሚዎች እና የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን መተግበር ያስፈልጋል
በሰብአዊ መብቶች ላይ በጋራ መምከር እና አጋርነትን ማጠናከር ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበር እና ጥበቃ ጉልህ ሚና አለው