የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በባሕር ዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደሴ፣ ጎንደር እና ኮምቦልቻ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን አስመልክቶ በ2017 ዓ.ም የሰጣቸው ምክረ ሐሳቦች አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ ለማወቅ  ታኅሣሥ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ወይይት ማድረጉን ተናግሯል
በክልሉ ያለውን የታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል በትኩረትና በቅንጅት መሥራት ያስፈልጋል
በማእከሉ ያለውን መጨናነቅ ለመቀነስ፣ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላትና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች በተመለከተ ምክረ ሐሳብ ቀርቧል
መልካም እመርታዎችን በማስቀጠቅል እና ጉድለቶችን በመሙላት አበረታች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማጠናከር ተቀራርቦ መሥራት ያስፈልጋል
ክልሉ የነዋሪዎቹን ሰላምና ደኅንነት እንዲሁም የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ ነው
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚያገረሹ ግጭቶችን ለማስቀረት ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ የማኅበረሰብ ውይይቶችን በማከናወን ሰላምና ዕርቅን ማስፈን ያስፈልጋል
ክልሉ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት እንደአስፈላጊነቱ የፌዴራል መንግሥት ሊደግፍ ይገባል
የሶማሊ ክልል በአጭር ጊዜ ውስጥ የወሰዳቸው እርምጃዎች በሌሎች ክልሎች በአርዓያነት ሊወሰዱ የሚገባቸው ናቸው
መልካም እመርታዎች እንዲጠናከሩ እና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ ነው
ኢሰመኮ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሚያከናውነው የምርጫ ወቅት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ዝግጁነቱን ገልጿል