Skip to content
Facebook XYouTube Linkedin Flicker TikTok Instagram WhatsApp Telegram
Ethiopian Human Rights Commission – EHRC
  • About
    • Who We Are
    • Our Team
    • Careers
    • Contact Us
  • Regions
        • Regions

          EHRC is an independent federal institution tasked with the promotion and protection of human rights in Ethiopia.

        • Addis Ababa
        • Afar
        • Amhara
        • Benishangul Gumuz
        • Gambella
        • Oromia
        • Somali
        • Tigray
        • Central Ethiopia
        • Dire Dawa
        • Harari
        • Sidama
        • South Ethiopia
        • South West Ethiopia Peoples'
  • Areas of Work
        • Areas of Work

          We are an independent national human rights institution tasked with the promotion & protection of human rights in Ethiopia.

        • Economic, Social & Cultural Rights
        • Civil & Political Rights
        • IDPs, Refugees & Migrants’ Rights
        • Rights of Persons with Disabilities & the Rights of Older Persons
        • Women’s & Children’s Rights
        • Human Rights Education
        • Human Rights Monitoring & Investigation
        • Human Rights Film Festival
        • Human Rights Moot Court Competition
  • Press Releases
  • Reports
  • Media
    • EHRC on the News
    • EHRC Newsletters
    • EHRC Videos
    • EHRC Visuals
  • Latest
    • Expert Views
    • Explainers
    • Event Updates
    • Annual Ethiopia Human Rights Situation Reports
  • Resources
 
Ethiopian Human Rights Commission – EHRCEthiopian Human Rights Commission – EHRC

የሲቪል ምህዳር ክትትል ማከናወኛ ዘዴን ተግባራዊነት ለማጠናከር የተዘጋጀ ስልጠና

March 9, 2023March 9, 2023 Event Update

የሲቪል ምህዳር ሁኔታ የመከታተያ ዘዴን ለመተግበር የባለሙያዎችን የክትትል አቅም በስልጠና ማጎልበት የክትትል አሠራሮች ዘመናዊ እና ሳይንሳዊ ሥነ-ዘዴዎችን መሠረት ያደረጉ እንዲሆኑ በማድረግ የምህዳሩን ወቅታዊ ሁኔታዎች ለመከታተል ያስችላል

Twitter Facebook Telegram Email Whatsapp Print

 

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢንተርናሽናል ሴንተር ፎር ኖት ፎር ፕሮፊት ሎው (International Center for Not for Profit Law) ከተባለ ዓለም አቀፍ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ጋር በመተባበር በሲቪል ምህዳር ላይ ክትትል የማከናወኛ ዘዴን በተመለከተ ለኮሚሽኑ የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እንዲሁም ለከተማ ጽሕፈት ቤቶች  ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የካቲት 28 እና 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

ሁለት ቀናት በቆየው ስልጠና በሲቪል ምህዳር ምንነት እና በውስጡ ስለሚካተቱ የነጻነት መብቶች ማለትም የመሰብሰብና የመደራጀት፣ ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ፤ የሕዝባዊ ተሳትፎና የፖለቲካ ተሳትፎ የማድረግ ነጻነቶች ምንነት እና በእያንዳንዱ ውስጥ የተካተቱ አላባውያን ላይ ያተኮሩ ዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብቶች መስፈርቶችን መሠረት ያደረጉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ይዘቶች ቀርበዋል፡፡  እንዲሁም በሲቪል ምህዳር ላይ የሚጣሉ ገደቦችና ጥበቃዎችን በተመለከተ ክትትል የማድረግ አስፈላጊነት ላይ ምክክር  የተደረገ ሲሆን የክትትል ሥነ-ዘዴዎችን የማዘመን ክንውኖችም በስልጠናው ተካተዋል፡፡ በተጨማሪም የመረጃ አሰባሰብና ማረጋገጥ፣ የመረጃ ማከማቸት፣ የዲጂታል ደኅንነትና መሰል ይዘት ያላቸው ሌሎች ጉዳዮች በስልጠናው ተዳሰዋል ፡፡

በስልጠናው የሲቪል ምህዳር  የክትትል ሥነ-ዘዴዎች እና መሳሪያዎች ውስጥ የተካተቱ ቁልፍ ክንውኖችና መለኪያዎች፣ እንዲሁም የመረጃ መሰብሰቢያ ቅጾችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚያሳይ አጭር ማብራሪያ መቅረቡን ተከትሎ በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ከዚህም ጋር በተያያዘ የስልጠናው ተሳታፊዎች የሲቪል ምህዳር ክትትል ፕሮጀክቱን ተግባራዊ ለማድረግ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች እንዲሁም የሂደቱን ደኅንነትና ትክክለኛ ውጤት መገኘቱን ለማረጋገጥ የሚያስፈልጉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሂደዋል።

 የኢሰመኮ የሲቪል፣ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ኮሚሽነር አብዲ ጅብሪል (ዶ/ር) በስልጠናው መክፈቻ ላይ ኮሚሽኑ በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች የተካተቱ መብቶችና ነጻነቶች ተግባራዊነት ላይ ክትትል የሚያከናውን መሆኑን ጠቅሰው ስልጠናው የሲቪል ምህዳር ሁኔታ የመከታተያ ዘዴን ለመተግበር እና የባለሙያዎችን አቅም ለማጎልበት ጠቀሜታው ከፍ ያለ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በማጠቃለያው ሰልጣኞች የሲቪል ምህዳር ክትትል ሂደትን ተከትሎ ስለሚዘጋጀው የክትትል ሪፖርትና በሪፖርቱ የሚካተቱ መረጃዎችና ትንታኔ ምን መምሰል እንዳለበት የተለያዩ ሐሳቦችን በማቅረብ ወጥ ግንዛቤ መያዝ የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል፡፡

Related posts

November 29, 2023December 6, 2023 Event Update
ሐሳብን በነጻ መግልጽና የጥላቻ ንግግር መከላከል ላይ ያተኮረ ለኢሰመኮ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ስልጠና
December 29, 2022August 28, 2023 Event Update
በግል ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ተቀጥረው የሚሠሩ ሠራተኞች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ሪፖርት የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ ኮሚሽኑ ቀጣይነት ያለው የውትወታ ሥራዎች ይሠራል
February 7, 2023August 28, 2023 Event Update
የአካል ጉዳተኞች ማኅበራትን ዐቅም በሰብአዊ መብቶች ትምህርት በመገንባት የአካል ጉዳተኞችን ሰብአዊ መብቶች ተግባራዊ ማድረግ
February 10, 2021February 11, 2023 Report
የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ስለሚገኙበት ወቅታዊ ሁኔታ አጭር የክትትል ሪፖርት

Signup for the Latest Update from EHRC

Submit your email to singup
Facebook Like us on FacebookXFollow us on XYouTube Follow us on YouTubeLinkedin Follow us on LinkedinWhatsApp WhatsAppTikTok TikTokTelegram TelegramInstagram InstagramFlicker Flickr

Useful Links

  • NANHRI
  • GANHRI
  • OHCHR
  • ACHPR
  • TRANSITIONAL JUSTICE

Get Involved

  • Jobs
  • Events
  • Contact Us
  • Telegram Bot
  • Subscribe to our newsletter

Connect with Us

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn
  • YouTube
  • Flickr
  • Instagram
Descriptive Text

We are an independent
national human rights
institution tasked with
the promotion and protection of human
rights in Ethiopia.

Submit your email to get the latest update from EHRC

Address: Sunshine Tower No. 5, Meskel Square, on Bole Road next to Hyatt Regency Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251115504031 | Fax: +251 11 550 4125 | PO Box 1165 Addis Ababa | Email: info@ehrc.org


The contents of this website, excepting third party content for which the Commission bears no responsibility,
may be freely used and copied for educational and other non-commercial purposes, provided that any such reproduction is accompanied by an acknowledgement of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC). Source of images used in the content of this website: EHRC Media and Communications Department Archive and Creative Common License.

This website is managed by the Media and Communications team of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC).

We are using cookies to give you the best experience on our website.

You can find out more about which cookies we are using or switch them off in .

Scroll to top
  • About
    • Who We Are
    • Our Team
    • Careers
    • Contact Us
  • Regions
    • Addis Ababa
    • Afar
    • Amhara
    • Benishangul Gumuz
    • Central Ethiopia
    • Dire Dawa
    • Gambella
    • Harari
    • Oromia
    • Sidama
    • Somali
    • South Ethiopia
    • South West Ethiopia Peoples’
    • Tigray
  • Areas of Work
    • Economic, Social & Cultural Rights
    • Civil & Political Rights
    • IDPs, Refugees & Migrants’ Rights
    • Rights of Persons with Disabilities & the Rights of Older Persons
    • Human Rights Monitoring & Investigation
    • Women’s & Children’s Rights
    • Human Rights Education
    • Human Rights Film Festival
    • Human Rights Moot Court Competition
  • Press Releases
  • Reports
  • Media
    • EHRC on the News
    • EHRC Newsletters
    • EHRC Videos
    • EHRC Visuals
  • Latest
    • Expert Views
    • Explainers
    • Event Updates
    • Annual Ethiopia Human Rights Situation Reports
  • Resources
Facebook XYouTube Linkedin Flicker TikTok Instagram WhatsApp Telegram
Search
Ethiopian Human Rights Commission - EHRC
Powered by  GDPR Cookie Compliance
Privacy Overview

This website uses cookies so that we can provide you with the best user experience possible. Cookie information is stored in your browser and performs functions such as recognising you when you return to our website and helping our team to understand which sections of the website you find most interesting and useful.

Strictly Necessary Cookies

Strictly Necessary Cookie should be enabled at all times so that we can save your preferences for cookie settings.

If you disable this cookie, we will not be able to save your preferences. This means that every time you visit this website you will need to enable or disable cookies again.