በኦሮሚያ ክልል 50 ሰዎች በኦነግ ሸኔ መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀhttps://t.co/INuJvA2XA9 pic.twitter.com/IOp4qBl6sT
— DW Amharic (@dw_amharic) February 16, 2023

ኮሚሽኑ ያወጣው የምርመራ ዘገባ እንደሚያሳየው ከተገደሉት ሰዎች መካከል 42ቱ በተፈናቃዮች የመጠለያ ጣቢያ ውስጥ እና ከተቀባይ ማኅበረሰብ ጋር ተቀላቅለው ይኖሩ የነበሩ ተፈናቃዮች እንዲሁም መንግሥትን ይደግፋሉ የተባሉ ነዋሪዎች ነበሩ