የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን @EthioHRC ለሴቶችና ሕፃናት መብት ኮሚሽነርነት፤ በዕድሜ ከ35 በላይ ሆና የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነች፣ የመብት ተቆርቋሪነትና የሙያ ብቃት አላት ብለው የሚያምኗትን ኢትዮጵያዊት እስከ ሚያዚያ 22 መጠቆም እንደሚቻል ገለፀ pic.twitter.com/f4ZF2TXpDe
— African Renaissance Television Services: ARTS TV (@ArtsTvWorld) April 16, 2024
