እየተጠናቀቀ ባለው አመት የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ሠፋ ባለ መልኩ የሚያሻሽል ለውጥ አለመኖሩን እና ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንፃር መንሸራተት ምልክቶች መታየታቸውን የኢትዮጵያ ሠብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ pic.twitter.com/zhEt2cuKNk
— Capital (@Capitaleth) July 12, 2023

ኢሰመኮ ቀዳሚው ትኩረት ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዋነኛ ምክንያት የሆኑ የሥር መንስኤዎችን ለመፍታት ሊሆን እንደሚገባ አሳሰበ