አፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር የሴቶች መብቶች ፕሮቶኮል፣ በአንቀጽ 5 

  • አባል ሀገራት የሴቶች ሰብአዊ መብቶች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ከተሰጣችው መስፈርቶች ጋር የሚጣረሱ ሁሉንም ዐይነት ልማዳዊ ድርጊቶች መከልከልና ማውገዝ አለባቸው። 
  • አባል ሀገራት ቅጣትን የሚያስከትሉ ሕጎችን በማውጣት ማንኛውንም ዐይነት የሴት ልጅ ግርዛትን መከልከል አለባቸው። 
  • የሴት ልጅ ግርዛት እና ተያያዥ ድርጊቶች በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ሕግ፣ አንቀጽ 565 እና አንቀጽ 566 ላይ የሚያስቀጡ ተግባራት ናቸው።