የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ህዝበ ውሳኔው ያለ ምንም ሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲከናወን ጥሪ አቀረበ፡፡https://t.co/4cq2mthzqp pic.twitter.com/imps44PGaN
— Ethio FM 107.8 (@EthioFM) February 6, 2023

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ እንዳሉት፣ ሕዝበ ውሳኔ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከቶች ሰላማዊ በሆነ መንገድ የሚስተናገዱበት እና ዜጎች በሕዝባዊ ጉዳዮች የመሳተፍ መብታቸውን የሚተገብሩበት አንደኛው ሂደት መሆኑን ገልፀዋል