የኢሰመኮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር መድረክ

የኢሰመኮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር መድረክ

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል ያለውን ትብብር እና አጋርነት ማጠናከር

ስለ መድረኩ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለልተኛ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሲሆን፤ የኢሰመኮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር መድረክን እንደ አንድ መደበኛ የትብብር ማዕቀፍ አቋቁሟል።

ይህም ፓሪስ መርሖች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት የሰብአዊ መብቶች ሁኔታዎችን ለመከታተል፣ ሪፖርት ለማድረግ እና ክትትል ለማድረግ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በቅንጅት የሚሠሩና የአገናኝነት ሚና ያላቸው መሆናቸውን ያስቀምጣል።

EHRC-CSO Collaboration Meeting

ዋና ዋና ዓላማዎች

Platform Shared Goals
  • በሀገሪቱ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ በተመለከተ በማስረጃ ላይ የተመሠረተ እንዲሆን እና የጋራ ግንዛቤ እንዲኖር መሥራት
  • ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት እና መጠበቅ የሚያስችሉ ትስስሮችን እና የሥራ ግንኙነቶችን ማጠናከር
  • የኢሰመኮ እና የሲቪቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ተቋማዊና ቴክኒካዊ አቅም ለማጠናከር የሚያስችል እርስ በእርስ መማማር እንዲሁም የእውቀት ልውውጥ
  • የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ የሲቪክ ምኅዳሩን ማስፋፋት እና ማጠናከር

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

Need more help or want to partner?
Reach out to the EHRC coordination team — we’ll be glad to hear from you.

የትብብር መድረኩ ሥራ አመራር ኮሚቴ

መድረኩ በኢሰመኮ እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አመራሮች በተዋቀረ ኮሚቴ ይመራል

General Platform

Chair
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
Co-chair
Lawyers for Human Rights (LHR)
Deputy Co-chair
Ethiopian Women Lawyers’ Association (EWLA)

Sub-Thematic Groups

Women and Children Rights

Chair
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
Co-chair
Ethiopian Women’s Rights Advocates (EWRA)

Disability and Older Persons’ Rights

Chair
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
Co-chair
Ethiopian National Association of the Blind (ENAB)

Human Rights Monitoring and Investigation

Chair
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
Co-chair
Center for Justice (CJ)

Transitional Justice

Chair
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
Co-chair
Transitional Justice Commission (TJC)

Human Rights Education

Chair
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
Co-chair
Center for the Advancement of Rights and Democracy (CARD)

IDPs, Refugees, and Migrants’ Rights

Chair
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
Co-chair
Tomorrow is Better

Related Posts

No posts

No posts

No posts

No posts

No posts