- Version
- Download 35
- File Size 133.63 KB
- File Count 1
- Create Date October 6, 2022
- Last Updated October 6, 2022
Explainer: Freedom of thought, conscience and religion and acts of worship in public institutions
የብሮድካስት አገልግሎት ከሌሎች የመገናኛ ብዙኃን አውታሮች በተለየ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለአንድ ሀገር የተመደበውን ውስን ሞገድ የሚጠቀም በመሆኑ፤ ከሌሎች ምክንያቶች በተጨማሪ ይህን ውስን ሃብት ብሎም ዘርፉን የሚያስተዳድር የሕግና የፖሊሲ ማዕቀፍ ያስፈልጋል፡፡ ነፃነቱ የተጠበቀ ተቋም ማደራጀት፣ ግልጽና ገለልተኛ የፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ሥርዓት መዘርጋት፣ ባለቤትነትንና ብዝኃነትን መወሰን፣ የይዘት ክትትል ሥርዓትን መደንገግ፣ የፕሮግራም ደረጃ ማስቀመጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያገኙና በዚህ ማዕቀፍ ውስጥ የሚሸፈኑ መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል ናቸው፡፡
የማንኛውም ሰው የመረጠውን ሃይማኖት ወይም እምነት የመያዝ መብት በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶች ላይ ጥበቃ ተደርጎለታል፡፡ ይህ መብት በሕግ የተመለከቱ ገደቦች እንደተጠበቁ ሆነው፤ ሃይማኖቱን/ እምነቱን በይፋ የማምለክ፣ የማስተማር ወይም የመግለጽ መብቶችን ያጠቃልላል፡፡