6th Edition Moot Court
6ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች የምስለችሎት ውድድር
National High Schools Human Rights Moot Court Competition
ከተሞች
ትምህርት ቤቶች
ተማሪዎች
Hypothetical Case
ምናባዊ የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ
በ2018 ዓ.ም. የተካሄደው ስተኛው ዙር ውድድር ምናባዊ ጉዳይ ትኩረቱን ያደረገው “የመማር መብት በግጭት ዐውድ ውስጥ” (The Right to Education in the Context of Armed Conflict) ላይ ነበር
ተዛማጅ ዜናዎች
-
6ኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ውድድር ተጠናቀቀ
ወቅታዊ እና ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳዎችን ተገንዝቦ አስተዋጽዖ የማድረግ ዐቅም ያለው ትውልድ በማፍራት ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ይቻላል
-
በክልል ደረጃ ሲካሄድ የቆየው 6ኛው ሀገር አቀፍ የኢሰመኮ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት ውድድር ተጠናቀቀ
ውድድሩን በበላይነት ካጠናቀቁት 15 ትምህርት ቤቶች መካከል በጽሑፍ ክርክር የላቀ ነጥብ ያስመዘግቡ 8 ቡድኖች ከሚያዚያ 11 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አባባ ከተማ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ
-
6ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት (Moot Court) ውድድር በይፋ ተጀመረ
የዚህ ዓመት ውድድር “የመማር መብት በትጥቅ ግጭት ዐውድ ውስጥ” (The Right to Education in Situation of Armed Conflict) በሚል ምናባዊ ጉዳይ ላይ ያተኩራል