የኢሰመኮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር መድረክ
የኢሰመኮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር መድረክ
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል ያለውን ትብብር እና አጋርነት ማጠናከር
ስለ መድረኩ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለልተኛ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሲሆን፤ የኢሰመኮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር መድረክን እንደ አንድ መደበኛ የትብብር ማዕቀፍ አቋቁሟል።
ይህም ፓሪስ መርሖች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት የሰብአዊ መብቶች ሁኔታዎችን ለመከታተል፣ ሪፖርት ለማድረግ እና ክትትል ለማድረግ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በቅንጅት የሚሠሩና የአገናኝነት ሚና ያላቸው መሆናቸውን ያስቀምጣል።
ዋና ዋና ዓላማዎች
- በሀገሪቱ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ በተመለከተ በማስረጃ ላይ የተመሠረተ እንዲሆን እና የጋራ ግንዛቤ እንዲኖር መሥራት
- ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት እና መጠበቅ የሚያስችሉ ትስስሮችን እና የሥራ ግንኙነቶችን ማጠናከር
- የኢሰመኮ እና የሲቪቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ተቋማዊና ቴክኒካዊ አቅም ለማጠናከር የሚያስችል እርስ በእርስ መማማር እንዲሁም የእውቀት ልውውጥ
- የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ የሲቪክ ምኅዳሩን ማስፋፋት እና ማጠናከር
ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች
የትብብር መድረኩ ሥራ አመራር ኮሚቴ
መድረኩ በኢሰመኮ እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አመራሮች በተዋቀረ ኮሚቴ ይመራል
General Platform
Sub-Thematic Groups
Women and Children Rights
Disability and Older Persons’ Rights
Human Rights Monitoring and Investigation
Transitional Justice
Human Rights Education
IDPs, Refugees, and Migrants’ Rights
Related Posts
No posts
-
ኢሰመኮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አካታች የሽግግር ፍትሕ ሂደትን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የጋራ ቅንጅት ማጠናከር ላይ ተወያዩ
የሽግግር ፍትህ አካታች እና አሳታፊ እንዲሆን ያላቸውን ተሳትፎና አስተዋፅኦ ለማሳደግ በሲቪል ማህበራት ድርጅቶች እና በብሄራዊ የሰብአዊ መብት ተቋማት መካከል ውጤታማ ቅንጅት መኖሩ ወሳኝ ነው።
-
የኢሰመኮ-ሲቪል ማኅበራት የትብብር መድረክ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች የውይይት መድረክ
በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን ለማጎልበት እና ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ በሰብአዊ መብቶች ላይ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አጋርነት ጉልህ ሚና አለው
-
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች መብቶችን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች መብቶች ትግበራ እንዲሻሻል በኢሰመኮ እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል ያለው ጥምረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል
-
የሰብአዊ መብቶች ክትትልና ውትወታ ሥራን አስመልክቶ በአፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተሰጠ የዐቅም ግንባታ ስልጠና
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተጠናከረ ዐቅም ለሰብአዊ መብቶች ጥበቃ የጎላ ፋይዳ አለው
-
እውነትን የማወቅ መብት ዓለም አቀፍ ቀንን አስመልክቶ የተካሄደ ውይይት
ተጎጂዎች ለደረሰባቸው ጉዳት እውቅና መስጠት እና የሽግግር ፍትሕ ሂደቶችን በመቅረጽ ረገድ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማድረግ ለሽግግር ፍትሕ ሂደት ውጤታማነት አስፈላጊ ነው
-
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት የሚኖራቸውን የክትትል ተሳትፎ አስመልክቶ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት የሚኖራቸውን የክትትል ተሳትፎ አስመልክቶ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ
No posts
No posts
No posts