በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ላይ የተደረገ የምርመራ ሪፖርት
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በኅዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም. የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት አርዳ ጅላ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሕይወትና የአካል ጉዳት ስለመፈጸሙ በደረሰው ጥቆማ መሰረት፣ ከታኅሣሥ 7 እስከ ታኅሣሥ 12 ቀን 2014 ዓ.ም. በቦታው በመገኘት ምርመራ አካሂዷል።
አፋር እና አማራ ክልሎች፡ በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆነ
ፍትሕ እና የተጎዱ ሰዎችና ቦታዎችን መልሶ መጠገን የሁሉንም ወገኖች ቁርጠኝነት ይፈልጋል
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፡ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከዳኝነት ውጭ የተፈጸመ ግድያ
የሕግ አስከባሪዎች ሕግ ሊያከብሩ ይገባል
የጤና ተቋማት ሰዎችን አካል ጉዳተኝነትን መሰረት ካደረገ መድሎ የመከላከልና የመጠበቅ ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በጤና ተቋም የተፈጸመ አካል ጉዳተኝነትን መሰረት ያደረገ መድሎ ምርመራ በማፋጠን ድርጊቱን የፈጸሙ ግለሰቦች በሕግ ሊጠየቁና ተበዳዮች ተገቢውን ፍትሕ እና ካሳ ሊያገኙ ይገባል
Call to Prioritize the Establishment of a Minimum Wage System
On the occasion of the International Workers’ Day, the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) also calls for the establishment of the Wage Board as provided by the 2019 Labour Proclamation
ሶማሌ ክልል፡ በቦምባስ ከተማ በአኪሾ ጎሳ አባላት ባሕላዊ ሥነ ሥርዓት ላይ በክልሉ መንግሥት የፀጥታ አካላት የተወሰደ መጠን ያለፈ የኃይል አጠቃቀም ለሞትና የአካል ጉዳት ምክንያት ሆኗል
የክልሉ መንግሥት ለሟች ቤተሰቦች እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ካሳ የከፈለ ቢሆንም ለተሟላ ፍትሕ የወንጀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ ይገባል
Over a dozen media personnel in unlawful detention
Prolonged pre-trial detention, non-disclosure of whereabouts, and detention in irregular detention facilities aggravates the situation
በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሰመራና አጋቲና ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች በአፋጣኝና ያለቅድመ ሁኔታ ሊለቀቁ ይገባል
በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር በመሆኑ በአፋጣኝ ሊለቀቁ ይገባል፤ ወደ መኖሪያ አካባቢያቸውም እስኪመለሱ ድረስ በካምፑ ውስጥ ለመቆየት የሚፈልጉ ሰዎች ቢኖሩ በሙሉ ፈቃደኝነትና ያለ ማናቸውም ዓይነት የእንቅስቃሴ ገደብ ሊሆን ይገባል
ኢሰመኮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው እና በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት መንግሥት በማናቸውም ጊዜ የሰዎችን መብት እንዲጠብቅ፣ እንዲያከብር እና እንዲያረጋግጥ አሳሰበ
ሪፖርቱ የሚሸፍነው ጊዜ በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት አቆጣጠር መሰረት ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2014 ዓ.ም. ያሉትን 12 ወራት ሲሆን፣ በዓመቱ ውስጥ የነበረውን አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን፣ የተገኙ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ተግዳሮቶችን እና ምክረ-ሃሳቦችን ያካትታል
ኢሰመኮ የሴቶችና የሕፃናት ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አደረገ
የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት ሳቢያ በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በየጊዜው በሲቪል ሰዎች ላይ በሚፈጸሙ ጥቃቶች ምክንያት የተከሰቱ መጠነ ሰፊ ሰብአዊ ቀውሶችን በተመለከተ
በክልሉ በሲቪል ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ፣ አካል ጉዳት እና መፈናቀል መጠነ ሰፊ ምርመራን ጨምሮ እየደረሰ ካለው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ጋር የሚመጣጠን የፌዴራል መንግሥቱን አፋጣኝ እርምጃ እና ተጨባጭ ዘላቂ መፍትሔ የሚሻ ነው
የኢሰመኮ ሁለተኛው ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀንን ለማሰብ በኢሰመኮ አዘጋጅነት የተጀመረው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል፤ በቀጣይ ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ለሦስተኛ ዙር የሚመለስ ይሆናል