Areas of Work
We are an independent national human rights institution tasked with the promotion & protection of human rights in Ethiopia.
We are an independent national human rights institution tasked with the promotion & protection of human rights in Ethiopia.
የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም ከግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎች ጎን ለጎን ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በቂ ጥረት ሊደረግ ይገባል
አባል ሀገራት ሐሳብ ለማመንጨት ችሎታ ያለው ማንኛውም ሕፃን በሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ ሐሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብቱን ያረጋግጣሉ። ሕፃኑ የሚያቀርበው ሐሳብ ዕድሜውና በአእምሮ የመብሰል ሁኔታው እየታየ ተገቢው ክብደት ይሰጠዋል
States Parties shall assure to the child who is capable of forming his or her own views the right to express those views freely in all matters affecting the child, the views of the child being given due weight in accordance with the age and maturity of the child
መልካም እመርታዎች እንዲጠናከሩ እና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ ነው
ኢሰመኮ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ከትብብር መድረኩ አባላት ጋር በአጋርነት መሥራቱን ይቀጥላል