ፌዴራልና የክልል የፀጥታ ባለሥልጣናት የተያዙ ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ በአፋጣኝ እንዲያሳውቁና ተዓማኒ ክስ የማይቀርብ ከሆነ ደግም በአስቸኳይ እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል
የፍትሕ አካላት በወንጀል ተጠርጥረው የተያዙ ሰዎችን መብቶች ከማክበር፣ ከማስከበርና ከማስጠበቅ አኳያ ቀዳሚ ባለግዴታዎች ናቸው
በምዕራብ ወለጋና ቄለም ወለጋ እየተፈጸመ ያለው ብሔርን መሠረት ያደረገ ግድያ በአስቸኳይ እንዲገታ የጠየቁት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ//ር ዳንኤል በቀለ በዚያ ያለው የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ቁጥር በፍጥነት እንዲጨምርም ጥሪ አቅርበዋል
The continued insecurity in the area and what appears to be the ethnically targeted killing of residents must be put to a stop immediately
በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሰመራና አጋቲና ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች በአፋጣኝና ያለቅድመ ሁኔታ ሊለቀቁ ይገባል። በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ...
ኮሚሽን ሰብኣዊ መሰላት ኢትዮጵያ፡ ብዛዕባ’ቶም ኣብ ክልል ዓፋር ተኣሲሮም ዘለዉ ተወላዶ ትግራይ ኣብ ዘውጽኦ መግለጺ፡ ብህፁፅን ብዘይ ቅድመ ኩነትን ክፍትሑ ፀዊዑ
በአፋር ክልል ሰመራና አጋቲና ካምፖች ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች ያለ ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጠይቋል
የኤጀንሲ ሠራተኞች መብቶች አተገባበርን በሚመለከት በኢሰመኮ የተደረገ የክትትል ሥራ የኤጀንሲ ሠራተኞች መብቶች ምቹ የሥራ ሁኔታዎችን የማግኘት፣ የእኩልነትና ከአድልዎ ነፃ የመሆን እንዲሁም የሥራ ዋስትና የማግኘት መብቶች እየተጣሱ እንደሆነ ማመላከቱ ተገልጾ በምክረ ሃሳቦች ላይ ከባለድርሻ አካላት ግብዓት ተሰብስቧል
በታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. ተይዘው የቆዩና በሁለቱ ካምፖች የሚገኙ ወደ 9,000 የሚጠጉ የትግራይ ተወላጆች ያሉበትን ሁኔታ በቦታው በመገኘት፣ በማነጋገር፣ የመንግሥት አካላትና አገልግሎት ሰጪዎችን እንዲሁም ሌሎች መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በማነጋገር ክትትል ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል
የሳምንቱ የሰብአዊ መብቶች ጽንሰ-ሃሳብ | ሰኔ 20 – 25 ቀን 2014 ዓ.ም.